Job Description

Aleph Physiotherapy Clinic: ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!

ማብቂያ ቀን፡ 27/08/2018

አድራሻ፡ አዳማ ማርያም ቤተክርስቲያን ፊትለፊት
 
📱 0921092857/ 0921098955/ ወይም በ ኢሜይል alephhealthcare08@gmail.com

# አማርኛ እና ኦሮምኛ ቋንቋ መናገር መፃፍ የሚችሉ።
———————————————

1)ነርስ

ፆታ: ሁለቱም

የተፈላጊ ብዛት፡ 2

ልምድ: 0 ዓመት

# የትምህርት ደረጃ፡ በነርሲንግ ዲፕሎማ ወይም BSc ያለው/ያላት።
——————————————

2) ሪሴፕሽኒስት

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 2

ልምድ:0 ዓመት

# የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች።

Apply For This Job

Job Summary

Published On
Apr 30, 2026
Job Nature
Full-time
Job Location
Adama, Ethiopia
Job Site
On-site
Experience Level
Entry level
Education Level
Diploma
May 05, 2026
Application Deadline