Job Description

ቶራን በርገር እና  ሬስቶራንት # 1 : ከታች ባለው   የስራ ዘርፍ ሰራተኛ መቅጠር ይፈልጋል

ማብቂያ ቀን፡ 30/08/2018

አድራሻ፡ አዳማ ፍራንኮ አስቱ  ቢዝነስ ሴንተር 1ኛ ፎቅ ላይ:

📱  0998740718

# አመልካቾች በአካል ቀርበርው ማመልከት ይኖርባቸዋል
———————————-

1) ካሼር

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

ልምድ፡ በቂ የኮምፒውተር ችሎታ ያላት እና  ወራዊ Z ሪፖሪት ማድረግ የምትችል
———————————-

2) waiter / አስተናጋጅ

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 2

ልምድ፡ ሁለት አሜትና ከዛ በላይ ልምድ ያላት
———————————-

3) የሬስቶራንት ድፓርት ሼፍ

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 2

ልምድ፡ ሦስት አመትና ከዛ በላይ

Apply For This Job

Job Summary

Published On
Apr 30, 2026
Job Nature
Full-time
Job Location
Adama, Ethiopia
Job Site
On-site
Experience Level
Intermediate
Education Level
Not required
May 10, 2026
Application Deadline