Job Description
ቀጣሪ ድርጅት: ኤም ኤም ክሊኒክ
አድራሻ: አዲስ አበባ፣ አያት አካባቢ
ክሊኒካችን ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን በቡድናችን ውስጥ ለማካተት ይፈልጋል።
ተፈላጊ ባለሙያ: ነርስ ( Nurse)
• የትምህርት ዝግጅት: በዲፕሎማ ነርስ የተመረቀች
• ሥራ ልምድ: 0 ዓመት የሥራ ልምድ
• ፆታ: ሴት
• ብዛት: 1
• መኖሪያ አድራሻ: በአሁኑ ሰዓት አዲስ አበባ ውስጥ ነዋሪ የሆነች
• ደመወዝ: በስምምነት
ለማመልከት: መስፈርት የምታሟሉና ፍላጎቱ ያላችሁ አመልካቾች ከታች ባለው ስልክ ቁጥር በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ።
✈️ቴሌግራም: +251912784092
📞ስልክ: 0929285350
የሙያ ፈቃድ እና ሌሎች ሰነዶችዎን በእጅዎ መያዝዎን አይርሱ::