Job Description
ድርጅት: ሰሊሆም የግል መካከለኛ ክሊኒክ
• ስራ ቦታ: ደቡብ ምዕራብ ክልል፣ ሚዛን
• የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን: እስከ መጋቢት 20፣ 2018 ዓ.ም.
ሚዛን በሚገኘው ክሊኒካችን ውስጥ ቁርጠኛና ብቁ የጤና ባለሙያዎችን አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን:: ስለሆነም ለሚከተሉት ክፍት የስራ መደቦች መስፈርቶችን የምታሟሉ ባለሙያዎች እንድታመለክቱ እናሳስባለን:-
ክፍት የስራ መደቦች
1. ጤና መኮንን (Health Officer)
• ብዛት: 3
• የትምህርት ዝግጅት: በጤና መኮንን (Health Officer) የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት።
2. ቢኤስ ሲ ነርስ - ዲግሪ
• ብዛት: 3
• የትምህርት ዝግጅት: የመጀመርያ ዲግሪ ያለዉ/ያላት
3.ላብ ቴክኒሺያን
• ብዛት: 2
• የትምህርት ዝግጅት: ዲፕሎማ ያለዉ/ያላት
ለሁሉም የስራ መደቦች
• ደመወዝ: ስምምነት
• የስራ ልምድ: የሥራ ልምድ ቢኖረው ይመረጣል፣ ነገር ግን አስገዳጅ አይደለም።
• ሁሉም አመልካቾች ትክክለኛ እና የታደሰ የሙያ ፈቃድ ሊኖራቸው ይገባል።
• ተቀጥረው የሚሰሩ እጩዎች ከክሊኒኩ ጋር የውል ስምምነት ለመፈረም ፈቃደኛ መሆን አለባቸው።
ለማመልከት:
ፍላጎት ያላችሁና መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በስልክ ቁጥር 0904860253
ወይም 0717907199 በኩል እንድትልኩ እንጋብዛለን።