Job Description

ኬኙማ ዲጅታል ትራንስፖርቴሽን: ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!

ማብቂያ ቀን፡ 15/07/2018

አድራሻ፡ አዳማ ዳዳ ሞል ፊትለፊት ፅጌና ሽሮ ያለበት 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 112

📱ለበለጠ መረጃ 6919 አጭር ቁጥር በመደወል ወይም በቴሌግራም @yeab22391

# መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በአካል መታችሁ ማመልከት ትችላላችሁ።
———————————————

1) የኮል ኤጀንት ሰራተኛ

ፆታ: ሁለቱም

የተፈላጊ ብዛት፡ 5

ልምድ: ያለው/ያላት

# የትምህርት ደረጃ፤ 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ።
# ኦሮምኛ እና አማርኛ መፃፍ እና ማንበብ የሚችል/የምትችል።
# ኮል ሴንተር ላይ የሰራ/ች ቢሆን/ብትሆን የመረጣል።
——————————————--

2) የኮል ኤጀንት ሱፐርቫይዘር

ፆታ: ሁለቱም

የተፈላጊ ብዛት፡ 3

ልምድ: ያለው/ ያላት

# በኮል ሴንተር እና በሱፕርቫይዘርነት የሰራ/ የሰራች።

Apply For This Job

Job Summary

Published On
Mar 18, 2026
Job Nature
Full-time
Job Location
Adama,Ethiopia
Job Site
On-site
Experience Level
Intermediate
Education Level
Secondary school
Mar 24, 2026
Application Deadline