Job Description

🏥 ተቋም፦ አምባ የኩላሊት እጥበት ልዩ ክሊኒክ

📌 የሥራ መደብ፦ ነርስ (Nurse)

✅ ተፈላጊ ችሎታ እና መስፈርት፦
• በነርሲንግ ሙያ በዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች።
• በዲያሌስስ (Dialysis) ወይም በኩላሊት እጥበት ሙያ ስልጠና የወሰደ/ች።
• በሙያው 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት (ወይም 3 - 4 ዓመት አጠቃላይ የነርሲንግ ልምድ)።

💰 ደመወዝ፦ በስምምነት
📅 የምዝገባ ማብቂያ ቀን፦ 15/07/2018

📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ 24 ሠፈር፣ ሲድራ ሆቴል አጠገብ

📩 ለማመልከት፦
የመረጃዎቻችሁን ዋናውና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ክሊኒኩ አስተዳደር ክፍል ድረስ በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ።

ለበለጠ መረጃ፦
📱 0913255193
📱 0918704748

Apply For This Job

Job Summary

Published On
Mar 18, 2026
Job Nature
Full-time
Job Location
Addis Ababa, Ethiopia
Job Site
On-site
Experience Level
Intermediate
Education Level
Diploma
Mar 24, 2026
Application Deadline