Job Description

ኬ . ኤም ካፊ { KM } ኪዳነ ምህረት ካፌ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን  መቅጠር ይፈልጋል

ማብቅያ ቀን፡ 20-07-2018

አድራሻ ፧  ዋርካ  ኪዳነ ምህረት  ስጋ ቤት ጋ ያለው ካፌ

📱0910955368 / 0988408891
——————————————————

1) ሽያጭ

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 2

ልምድ፡ ያላት

# አንድ ቀን ስራ አንድ ቀን እረፍት
——————————————————

2) አስተናጋጅ

ፆታ: ሴት

ልምድ፡ ያለት

የተፈላጊ ብዛት፡ 4

# በፈረቃ ነው
——————————————————

3) ፅዳት/እቃ አጣቢ

ፆታ: ሴት

ልምድ፡ 0 ዓመት

የተፈላጊ ብዛት፡ 3
——————————————————

4) ባርቴንደር

ፆታ: ሴት

ልምድ፡ ያላት

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

Apply For This Job

Job Summary

Published On
Mar 17, 2026
Job Nature
Full-time
Job Location
Adama,Ethiopia
Job Site
On-site
Experience Level
Intermediate
Education Level
Secondary school
Mar 29, 2026
Application Deadline